My journeyየእኔ ጉዞ
From Alem Gena
to the Global Stageከዓለም ገና
እስከ ዓለም መድረክ
How I went from 62 videos nobody watched to two Gold Play Buttons and African Travel Influencer of the Year.ማንም ካላያቸው 62 ቪዲዮዎች ተነስቼ እንዴት ሁለት የወርቅ ፕሌይ በተኖችንና የአፍሪካ ምርጥ የጉዞ ኢንፍሉዌንሰር ሽልማትን እንዳገኘሁ።

African Travel Influencer of the Yearየአፍሪካ ምርጥ የጉዞ ኢንፍሉዌንሰር
Africa Golden Awards 2026አፍሪካ ጎልደን አዋርድስ 2026
- 01
The beginningጅማሬ
A Kid from Alem Genaየዓለም ገና ልጅ
I grew up in Alem Gena, a small town just outside Addis Ababa, far from studios, sponsors, and the global stage.ያደግኩት ከአዲስ አበባ ወጣ ብላ በምትገኘው ትንሿ ከተማ ዓለም ገና ነው፤ ከስቱዲዮዎች፣ ከስፖንሰሮችና ከዓለም መድረክ እጅግ የራቀ ቦታ።
- 02
Childhoodልጅነት
Two Dreamsሁለት ህልሞች
As a kid, two strong passions fought inside me. The first was to become a travelling media person. I loved ETV’s program Hagere with all my heart and dreamed of travelling to see other cultures and histories, then showing them to others, so I wrote short pieces about different countries for my school’s mini-media. The second was building things. My hands never stopped there wasn’t a radio or tape player at home I hadn’t taken apart. In 4th grade I built a motorcycle and a bus that moved on their own, my inventions won awards, and in 6th grade I even made it into the newspaper.በልጅነቴ በውስጤ ሁለት ጠንካራ ፍላጎቶች ይሟገቱ ነበር። የመጀመሪያው ተጓዥ የሚዲያ ሰው የመሆን ህልም ነው። በኢቲቪ ይተላለፍ የነበረውን «ሀገሬ» ፕሮግራም የነፍሴን ያህል እወደው ነበር፤ እንደዛ መዞርና ባህል ታሪክ ማየት ከዚያም ማሳየት ህልሜ ነበር፤ በትምህርት ቤታችን ሚኒሚዲያም ስለተለያዩ ሀገራት አጫጭር ፅሁፎችን እያዘጋጀሁ አቀርብ ነበር። በሌላ በኩል እጆቼ አዳዲስ ነገሮችን ከመፍጠር ዝም አይሉም ነበር፤ ቤታችን ያልፈታሁት ሬዲዮ ያልገነጠልኩት ቴፕ የለም። 4ኛ ክፍል እያለሁ በራሳቸው የሚንቀሳቀሱ ሞተር ሳይክልና ባስ ሰርቼ ነበር፤ በፈጠራ ስራዎቼ የተለያዩ ሽልማቶችን አግኝቻለሁ፣ 6ኛ ክፍል ሆኜም ጋዜጣ ላይ ወጥቼ ነበር።

Parents’ Day in 4th grade, showing the motorcycle I built.4ኛ ክፍል እያለሁ በወላጆች ቀን የሰራሁትን ሞተር ሳይክል ሳሳይ። - 03
The hard partፈታኙ ጊዜ
62 Videos Nobody Watchedማንም ያላያቸው 62 ቪዲዮዎች
My first 62 videos barely got any views. Most people would have stopped there. I kept uploading and kept learning.የመጀመሪያዎቹ 62 ቪዲዮዎቼ ተመልካች አላገኙም ማለት ይቻላል። ብዙ ሰው እዚያ ላይ ያቆም ነበር። እኔ ግን መጫኔንና መማሬን ቀጠልኩ።
- 04
The breakthroughለውጡ
The First Gold Play Buttonየመጀመሪያው የወርቅ ፕሌይ በተን
Then you found me. My channel crossed one million subscribers and earned YouTube's Gold Play Button.ከዚያም አገኛችሁኝ። ቻናሌ አንድ ሚሊዮን ሰብስክራይበር አልፎ የዩቲዩብን የወርቅ ፕሌይ በተን አገኘ።
- 05
Growing upዕድገት
Two Channels, Two Gold Play Buttonsሁለት ቻናሎች፣ ሁለት የወርቅ ፕሌይ በተኖች
Daily news and commentary on one channel, travel on the other. Both passed a million subscribers, and each earned its own Gold Play Button.በአንዱ ቻናል የዕለት ዜናና ትንታኔ፣ በሌላኛው ጉዞ። ሁለቱም ከአንድ ሚሊዮን ሰብስክራይበር አልፈው እያንዳንዳቸው የራሳቸውን የወርቅ ፕሌይ በተን አግኝተዋል።
- 06
Going globalወደ ዓለም
Around 90 Countriesወደ 90 የሚጠጉ ሀገራት
In the end, the travel dream won. From the Amazon to remote Swiss villages to the futuristic streets of Shenzhen, I have filmed the world in Amharic for viewers at home and across the diaspora.በመጨረሻም የጉዞው ህልም አሸነፈ። ከአማዞን እስከ ስዊዘርላንድ ገጠራማ መንደሮች፣ እስከ ዘመናዊዎቹ የሼንዘን ጎዳናዎች ድረስ ዓለምን በአማርኛ ቀርጬ በሀገር ውስጥና በዳያስፖራ ላሉ ተመልካቾች አቅርቤያለሁ።
- 07
Giving backመልሶ መስጠት
Writing the Secrets Downሚስጥሮቹን በጽሑፍ
I put everything I learned into a book, የዩቲዩብ ሚስጥሮች (Secrets of YouTube), for the next generation of Ethiopian creators.የተማርኩትን ሁሉ ለቀጣዩ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪዎች «የዩቲዩብ ሚስጥሮች» በተሰኘው መጽሐፌ ውስጥ አሰፈርኩት።
- 08
20262026
African Travel Influencer of the Yearየአፍሪካ ምርጥ የጉዞ ኢንፍሉዌንሰር
At the Africa Golden Awards 2026, I took home African Travel Influencer of the Year. It was a win for me, and a win for Ethiopia.በ2026 አፍሪካ ጎልደን አዋርድስ የአፍሪካ ምርጥ የጉዞ ኢንፍሉዌንሰር ሽልማትን ወሰድኩ። ድሉ የእኔ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም ነበር።
The missionዓላማዬ
Ethiopian stories deserve to be told in gold.የኢትዮጵያ ታሪኮች በወርቅ ሊነገሩ ይገባቸዋል።
- Countries filmedየተቀረጹ ሀገራት
- ~90
- Gold Play Buttonsየወርቅ ፕሌይ በተኖች
- 2
- Subscribersሰብስክራይበሮች
- 3.8M+
- Book publishedየታተመ መጽሐፍ
- 1
What I createየምሠራው
Three Ways I Tell Storiesታሪኮችን የምነግርባቸው ሦስት መንገዶች
Three kinds of work, all made for you: Ethiopians at home and around the world.ሦስት ዓይነት ሥራዎች፣ ሁሉም ለእናንተ፦ በሀገር ውስጥና በዓለም ዙሪያ ላላችሁ ኢትዮጵያውያን።
Travel Vlogsየጉዞ ቪዲዮዎች
Adventures across around 90 countries, filmed in Amharic so viewers at home can see the world through Ethiopian eyes.በሀገር ቤት ያሉ ተመልካቾች ዓለምን በኢትዮጵያዊ ዓይን እንዲያዩ በአማርኛ የቀረጽኳቸው፣ ወደ 90 በሚጠጉ ሀገራት ያደረግኋቸው ጉዞዎች።
Explore the mapካርታውን ያስሱ
Daily Newsየዕለት ዜና
News and commentary almost every day, keeping millions of Ethiopians at home and abroad up to date.በሀገር ውስጥና በውጭ ያሉ ሚሊዮኖች ኢትዮጵያውያንን ወቅታዊ የሚያደርግ ዜናና ትንታኔ፣ በየዕለቱ ማለት ይቻላል።
Watch the latestየቅርቡን ይመልከቱ
Teaching Creatorsፈጣሪዎችን ማስተማር
Lessons from my years on YouTube, collected in my book for the next generation of Ethiopian creators.በዩቲዩብ ቆይታዬ የተማርኩት፣ ለቀጣዩ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪዎች በመጽሐፌ ውስጥ ተሰብስቧል።
About the bookስለ መጽሐፉ
Recognitionዕውቅና
Awards & Milestonesሽልማቶችና ስኬቶች
Honors I'm grateful for, from YouTube and from the African creator community.ከዩቲዩብና ከአፍሪካ የፈጣሪዎች ማኅበረሰብ ያገኘኋቸው፣ ሁልጊዜም የማመሰግንባቸው ክብሮች።
- 2026
African Travel Influencer of the Yearየአፍሪካ ምርጥ የጉዞ ኢንፍሉዌንሰር
Africa Golden Awardsአፍሪካ ጎልደን አዋርድስ
Gold Play Buttonየወርቅ ፕሌይ በተን
YouTube · Abel Birhanuዩቲዩብ · Abel Birhanu
Gold Play Buttonየወርቅ ፕሌይ በተን
YouTube · Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2ዩቲዩብ · Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
The bookመጽሐፉ
የዩቲዩብ ሚስጥሮች
Secrets of YouTube. Everything I learned growing a channel from zero to millions, written in Amharic for the next generation of Ethiopian creators.ከዜሮ ተነስቼ ሚሊዮኖችን እስከመድረስ የተማርኩትን ሁሉ፣ ለቀጣዩ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪዎች በአማርኛ የጻፍኩበት መጽሐፍ።

For press & partnersለጋዜጠኞችና ለአጋሮች
Quick Factsአጭር መረጃ
- Hometownየትውልድ ከተማ
- Alem Gena, Ethiopiaዓለም ገና፣ ኢትዮጵያ
- Known asየምታወቅበት ስም
- የወይኗ ልጅየወይኗ ልጅ
- Languageቋንቋ
- Amharicአማርኛ
- Channelsቻናሎች
- Abel Birhanu & Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2Abel Birhanu እና Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
- Bookመጽሐፍ
- የዩቲዩብ ሚስጥሮች (Secrets of YouTube)የዩቲዩብ ሚስጥሮች
- Latest awardየቅርብ ጊዜ ሽልማት
- African Travel Influencer of the Year 2026የ2026 የአፍሪካ ምርጥ የጉዞ ኢንፍሉዌንሰር
Watch on YouTubeበዩቲዩብ ይመልከቱ
My Two Channelsሁለቱ ቻናሎቼ
Daily news and commentary on one, my adventures across the globe on the other. Millions of you watch both.በአንዱ የዕለት ዜናና ትንታኔ፣ በሌላኛው ደግሞ በዓለም ዙሪያ ያደረግኋቸው ጉዞዎች። ሁለቱንም ሚሊዮኖች ትመለከቷቸዋላችሁ።
See Where the Journey Took Meጉዞዬ የት እንዳደረሰኝ ይመልከቱ
Explore every country I have filmed, and watch the vlogs from each one.የቀረጽኩባቸውን ሀገራት ሁሉ ያስሱ፣ ከእያንዳንዳቸውም ቪዲዮዎቹን ይመልከቱ።